ይህ የጡመራ መድረክ የተጀመረው ኢትዮጵያን ታላቅ ሀብት የሆነውን የዘመን አቆጣጠር (ባሕረ ሀሳብ) ሙሉ ቀመሩን ለማስተማር ወይም ለማስረዳት ነው።
Pages
(Move to ...)
ቀዳሚ ገጽ
ሥነ-ፍጥረት
ሌሎች የዘመን አቆጣጠሮች
ልዩ ልዩ
አበቅቴ እና መጥቅዕ
▼
Thursday, September 11, 2014
›
እንኳን ለ፳፻፯ /2007/ ዓመተ ምህረት ዘመነ ሉቃ ስ በሰላም በጤና አደረስዎ! ባሕረ ሐሳብ Ø ባሕረ ሐሳብ ከሁለት የግ ዕዝ ቃ ላት የተገኘ ሲሆን ባሕር = ዘመን ሀሳብ ...
Tuesday, September 10, 2013
ባሕረ ሐሳብ
›
እንኳን ለ፳፻፮ /2006/ ዓመተ ምህረት ዘመነ ማርቆስ በሰላም በጤና አደረስዎ! Ø ባሕረ ሐሳብ ከሁለት የግ ዕዝ ቃ ላት የተገኘ ሲሆን ባሕር = ዘመን ሀሳብ = ቁጥር ማለት ነው። ...
2 comments:
Saturday, January 12, 2013
ወንበር
›
በዓላትንና አጽዋማትን ለማውጣት ከሚያስፈልጉን ነገሮች ውስጥ አንዱ መጥቅዕ ሲሆን በዓላትና አጽዋማት የሚያድሩባቸውን ሌሊት የሚያሳውቀን ደግሞ አበቅቴ ነው። አበቅቴና መጥቅዕ በየዘመኑ የሚቀያየሩ ስለሆነ ሁልጊዜ ማለትም በየ...
4 comments:
Monday, December 31, 2012
አዕዋዳት
›
አዕዋዳት የሚለው ዖደ ከሚለው ግስ የተገኘ ሲሆን ዞረ ማለት ነው። አዕዋዳት ደግሞ በብዙ እየዞረ የሚመጣ ማለት ነው። ከዚህ ቀደም የኢትዮጵያ ዘመን አቆጣጠር ጥንት ከሚለው እንደሚጀምር አይተናል። ጥንትነቱም ከፍጥረተ ዓለም...
1 comment:
Wednesday, October 3, 2012
የኢትዮጵያ ዘመን አቆጣጠር ከየት ይጀምራል?
›
የኢትዮጵያ ዘመን አቆጣጠር የሚጀምረው ከፍጥረተ ዓለም፣ ከፍጥረተ ጸሐይ፣ ከፍጥረተ ጨረቃ ጋር የተያያዘ ሲሆን የሚጀምረውም ጥንት ከሚለው ነው። ጥንትነቱም ከእነዚሁ ከዓለም፣ ከጸሀይ ፣ ከጨረቃና ከዋክብት መፈጠር ጋር የ...
Wednesday, September 26, 2012
›
ቅድመ ድሜጥሮስ ሕዝቡ በዓላትን እንዴት ያከብር ነበር? እግዚአብሔር እምቅድመ ዓለም በልብ የመከረውን በነቢያት ያናገረውን ለመፈጸም በሥጋ ሰብዕ ተገልጿል/። በሥጋ ሰብዕም ተገልጾ ሕግ መጽሐፋዊ እና ሕግ ጠባይዓዊ ...
1 comment:
Wednesday, September 19, 2012
›
ባሕረ ሐሳብን ማን ደረሰው? ባሕረ ሐሳብን ለማወቅ ብዙ አባቶች ተመኝተው ነበር። ይሁን እንጂ ሁሉ የሚሆነው በእግዚአብሔር ፈቃድ ነውና የመንበረ እስክንድርያ አስራ ሁለተኛ ሊቀ ጳጳስ ለነበረው ለቅዱስ ድሜጥሮስ ተጸ...
7 comments:
›
Home
View web version